ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በልዩ የኢንቨስትመንት ፈንድ የሚደገፉ የጋራ ፕሮጀክቶችን ለማቋቋም ተስማሙ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በልዩ የኢንቨስትመንት ፈንድ የሚደገፉ የጋራ ፕሮጀክቶችን ለማቋቋም ተስማሙ የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ማክሲም ሬሼትኒኮቭ፤ ፈንዱ በ2025 እንደሚቋቋም አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0