ኢትዮጵያና ሶማሊያ የመጀመሪያ ዙር የቴክኒክ ውይይታቸውን በትናትናው እለት በአንካራ አካሄዱ የቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀካን ፊዳን ከኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር የተናጠል ውይይት እንዳካሄዱ አናዶሉ ኤጄንሲ ነው የዘገበው። የመጀመሪያው ዙር የቴክኒክ ውይይት በመልካም መንፈስ የተካሄደ እንደነበርም ዘገባው ጨምሮ ገልጿል።ሁለቱ አካላት ቀጣዩ ዙር የቴክኒክ ድርድር በቱርክ አመቻችነት በመጋቢት ወር እንዲካሄድ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።የቴክኒክ ውይይቱ በቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶዋን አደራዳሪነት፤ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና በሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሺክ ሞሐሙድ መካከል የተደረሰው የአንካራ ስምምነት አካል ነው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያና ሶማሊያ የመጀመሪያ ዙር የቴክኒክ ውይይታቸውን በትናትናው እለት በአንካራ አካሄዱ
ኢትዮጵያና ሶማሊያ የመጀመሪያ ዙር የቴክኒክ ውይይታቸውን በትናትናው እለት በአንካራ አካሄዱ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያና ሶማሊያ የመጀመሪያ ዙር የቴክኒክ ውይይታቸውን በትናትናው እለት በአንካራ አካሄዱ የቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀካን ፊዳን ከኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር የተናጠል ውይይት እንዳካሄዱ አናዶሉ ኤጄንሲ ነው የዘገበው።... 19.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-19T14:27+0300
2025-02-19T14:27+0300
2025-02-19T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያና ሶማሊያ የመጀመሪያ ዙር የቴክኒክ ውይይታቸውን በትናትናው እለት በአንካራ አካሄዱ
14:27 19.02.2025 (የተሻሻለ: 14:44 19.02.2025)
ሰብስክራይብ