ኢትዮጵያ በየዓመቱ የካቲት 12 ቀን ታስቦ የሚውለውን የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን አከበረች

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ በየዓመቱ የካቲት 12 ቀን ታስቦ የሚውለውን የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን አከበረች 88ኛው የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ፋሽስት ኢጣሊያ ኢትዮጵያን በወረረበት ወቅት የካቲት 12፣ 1929 ዓ.ም 30 ሺህ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን በግፍ የጨፈጨፈበት ቀን ነው። በፕሮግራሙ የተገኙ እንግዶች እለቱን ምክንያት በማድረግ በ6 ኪሎ የሰማዕታት መታሰቢያ ሃውልት ስር የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0