ሞስኮ እና ዋሽንግተን የዩክሬንን ግጭት በቅርብ ጊዜ ውስጥ መፍታት የሚያስችል ሂደት ለመጀመር መስማማታቸውን ሰርጌ ላቭሮቭ ገለጹ

ሰብስክራይብ
ሞስኮ እና ዋሽንግተን የዩክሬንን ግጭት በቅርብ ጊዜ ውስጥ መፍታት የሚያስችል ሂደት ለመጀመር መስማማታቸውን ሰርጌ ላቭሮቭ ገለጹ ተደራዳሪዎች በቅርቡ እንደሚሾሙ የሩሲያ ዲፕሎማሲ ኃላፊ በሪያድ ከተካሄደው ስብሰባ በኋላ ተናግረዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0