በሩሲያ እና አሜሪካ ተወካዮች መካከል ከተደረገው ድርድር በኋላ በክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ የሰጧቸው ቁልፍ መግለጫዎች፦

ሰብስክራይብ
በሩሲያ እና አሜሪካ ተወካዮች መካከል ከተደረገው ድርድር በኋላ በክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ የሰጧቸው ቁልፍ መግለጫዎች፦ 🟠 ከ4 እሰከ 5 ሰዓት የወሰደው ድርድር በጥሩ ሁኔታ ተካሂዷል። 🟠 በሁሉም ጉዳዮች ላይ ጠለቅ ያለ ውይይት ተደርጓል። 🟠 ሞስኮ እና ዋሽንግተን የሩሲያ እና ዩናይትድ ስቴትስን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ተስማምተዋል። 🟠 ሩሲያ እና አሜሪካ እየተቀራረቡ ነው ለማለት ገና ነው፤ ነገር ግን በጉዳዩ ዙርያ ተነጋግረዋል። 🟠 ፑቲን እና ትራምፕ ስለሚገናኙበት ቀን ለማውራት ገና እና ከፍተኛ ስራ የሚጠይቅ ነው። 🟠 ራሱን የቻለ የሩሲያ እና የአሜሪካ የተደራዳሪዎች ቡድን በጊዜ ሂደት በዩክሬን ዙርያ ግንኙነት ይጀምራል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0