የካስፒያን የቧንቧ መስመር ጥምረት የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ ሰኞ ዕለት በዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን በደረበት ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት እንዳጋጠመው የሩሲያ ኩባንያ ትራንስኔፍት ዘገበ

ሰብስክራይብ
የካስፒያን የቧንቧ መስመር ጥምረት የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ ሰኞ ዕለት በዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን በደረበት ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት እንዳጋጠመው የሩሲያ ኩባንያ ትራንስኔፍት ዘገበ ጉዳቱን ለመቅረፍ ከ1.5 እስከ 2 ወራት የሚወስድ ሲሆን ይህም ከካዛኽስታን የሚወጣውን የነዳጅ ዘይት በ30% እንደሚቀንስ ተገልጿል። የካስፒያን የቧንቧ መስመር ጥምረት አክሲዮን ጉልህ ድርሻ በአሜሪካ ባለአክሲዮኖች የተያዘ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0