በሪያድ እየተካሄደ የሚገኘው የመጀመርያው የሩሲያ-አሜሪካ ውይይት እንደተጠናቀቀና ልዑካን ቡድኖቹ ወደ ምሳ ፕሮግራም መሸጋገራቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስታወቁ

ሰብስክራይብ
በሪያድ እየተካሄደ የሚገኘው የመጀመርያው የሩሲያ-አሜሪካ ውይይት እንደተጠናቀቀና ልዑካን ቡድኖቹ ወደ ምሳ ፕሮግራም መሸጋገራቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስታወቁ ተደራዳሪዎቹ ከምሳ በኋላ ንግግራቸውን ይቀጥላሉ። በማሪያ ዛካሮቫ የተለቀቁ የሩሲያ-አሜሪካ ውይይት አዲስ ፎቶዎችበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0