የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዳሚትሪ ፔስኮቭ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ፦ 🟠 ፑቲን አስፈላጊ ከሆነ ከዘለንስኪ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ቢሆኑም ህጋዊነታቸው ላይ የሚነሱ ጉዳዮች ግምት ውስጥ መግባት አለበት የሚል አቋም አላቸው። 🟠 ሩሲያ ከአውሮፓ እና ከቀድሞ የአሜሪካ አስተዳደር በተቃራኒው በዩክሬን ያለው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ትሻለች። 🟠 በዩክሬን ጉዳይ የሩሲያ ዋና ትኩረት ቢቻል በሰላማዊ መንገድ ግቦቿን ማሳካት ነው። 🟠 ፑቲን እና ትራምፕ ሊገናኙ የሚችሉበት ቀን በሪያድ የልዑካን ቡድን ስብሰባ ላይ ሊታወቅ ይችላል። 🟠 የአውሮፓ ሕብረት ወታደራዊ ስብስብ ስላልሆነ የዩክሬን ሕብረቱን መቀላቀል የኪዬቭ ሉዓላዊ መብት ነው። 🟠 የአውሮፓ ሕብረት ጦር ምስረታን አስመልክቶ የተሰጡ መግለጫዎች ጥብቅ ክትትል ያስፈልጋቸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዳሚትሪ ፔስኮቭ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ፦
የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዳሚትሪ ፔስኮቭ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ፦
Sputnik አፍሪካ
የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዳሚትሪ ፔስኮቭ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ፦ 🟠 ፑቲን አስፈላጊ ከሆነ ከዘለንስኪ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ቢሆኑም ህጋዊነታቸው ላይ የሚነሱ ጉዳዮች ግምት ውስጥ መግባት አለበት የሚል አቋም አላቸው። 🟠 ሩሲያ ከአውሮፓ እና... 18.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-18T13:09+0300
2025-02-18T13:09+0300
2025-02-18T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий