ሩሲያ አስፈላጊ መድሐኒቶችን በማቅረብ ናሚቢያን ለማገዝ ዝግጁ እንደሆነች አረጋገጠች

ሰብስክራይብ
ሩሲያ አስፈላጊ መድሐኒቶችን በማቅረብ ናሚቢያን ለማገዝ ዝግጁ እንደሆነች አረጋገጠች ሩሲያ እና ናሚቢያ የጤና ዘርፍ ትብብራቸውን ለማሳደግ ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል። ይህ የተገለፀው የሩሲያ ጤና ሚኒስትር ሚክሄል ሙራሽኮ እና የናሚቢያ የጤና እና ማህበራዊ አገልግሎት ሚኒስትር ኩሉምቢ ሻንጉላ ካካሄዱት ውይይት በኋላ ነው ሲል የሩሲያ ጤና ማኒስቴር የፕሬስ አገልግሎት አስታውቋል። ሙራሾኮ ሩሲያ ውስጥ የጤና ቱሪዝም እድገት እያሳየ መሆኑን አንስተው፤ የሩሲያ ሕክምና ተቋማት ከባድ የሆነ ሕክምና የሚያስፈልጋቸውን ጨምሮ ለናሚቢያ ዜጎች የሕክምና አገልግሎት ለመሥጠት ዝግጁ ናቸው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0