የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት የአፍሪካ ሕብረት በጊኒ ባህረ ሰላጤ የጋራ የባህር ግብረ ኃይል እንዲያቋቁም ሀሳብ አቀረቡ

ሰብስክራይብ
የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት የአፍሪካ ሕብረት በጊኒ ባህረ ሰላጤ የጋራ የባህር ግብረ ኃይል እንዲያቋቁም ሀሳብ አቀረቡ ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑብ የሚቋቋመው የባህር ኃይል መቀመጫውን በሌጎስ እንዲያደርግም ምክረ ሀሳብ አቅርበዋል። ፕሬዝዳንቱ ይህንን ሀሳብ ያቀረቡት በአዲስ አበባ በተካሄደው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ላይ ነው። ፕሬዝዳንት ቲኑብ ሀገራቸው የሰላም ድጋፍ፣ አደጋ መከላከል እና የሰብዓዊና ተልእኮዎችን ጨምሮ ለአፍሪካ ሕብረት የተለያዩ ኦፕሬሽኖች ስትራቴጂያዊ የባህር አገልግሎት ለመስጠት ቁርጠኛ ነች ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0