በቀረጥ እና የንግድ ጦርነቱ አሸናፊ እንደሌለና የሚጎዳው ሕዝቡ እንደሆነ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ብሪክስ "ሞቷል" ብለው ለሰጡት አስተያየት ምላሽ የሰጡት የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጉ ጂአኩን "የአሜሪካ መንግሥት ቻይና ላይ የጣለውን ተጨማሪ ቀረጥ አስመልክቶ ቻይና በተደጋጋሚ አቋሟን አሳውቃለች። በቀረጥ ወይም በንግድ ጦርነቱ አሸናፊ የለም። የሁሉም ሀገሮች ዜጎች ጥቅም ነው በዋነኝነት የሚጎዳው" ብለዋል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዶላርን ሊገዳደር የሚችል ገንዘብ ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ ነው በሚሏቸው ሀገራት ላይ 100% ታሪፍ እንደሚጥሉ ካስፈራሩ በኋላ ብሪክስ እንደሞተ ባሳለፍነው ሳምንት ተናግረው ነበር። በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የመነጨ ምሥል በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በቀረጥ እና የንግድ ጦርነቱ አሸናፊ እንደሌለና የሚጎዳው ሕዝቡ እንደሆነ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
በቀረጥ እና የንግድ ጦርነቱ አሸናፊ እንደሌለና የሚጎዳው ሕዝቡ እንደሆነ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
Sputnik አፍሪካ
በቀረጥ እና የንግድ ጦርነቱ አሸናፊ እንደሌለና የሚጎዳው ሕዝቡ እንደሆነ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ብሪክስ "ሞቷል" ብለው ለሰጡት አስተያየት ምላሽ የሰጡት የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጉ... 17.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-17T16:43+0300
2025-02-17T16:43+0300
2025-02-17T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በቀረጥ እና የንግድ ጦርነቱ አሸናፊ እንደሌለና የሚጎዳው ሕዝቡ እንደሆነ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ
16:43 17.02.2025 (የተሻሻለ: 17:14 17.02.2025)
ሰብስክራይብ