ከሩሲያ የጦር መሳሪያ ላኪ ድርጅት ሮሶቦሮንኤክስፖርት ትዕዛዝ 50 በመቶው የመካከለኛው ምስራቅ እና የሰሜን አፍሪካ ሀገራት እንደሆነ የድርጅቱ ኃላፊ ተናገሩ የሩሲያ መከላከያ ኮርፖሬሽን ሮስቴክ አካል የሆነው ሮሶቦሮንኤክስፖርት፤ በጦር መሳሪያዎች እና በጦር ቁሳቁስ ምርት ዙርያ ከአጋሮቹ ለመተባበር ውይይት እያደረገ መሆኑን የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር አሌክሳንደር ሚክሂቭ ተናግረዋል። ድርጅቱ የሚያቀርበው የወታደራዊ ልማት እና ምርት የትብብር ሀሳብ፤ የራሳቸውን የመከላከያ ኢንዱሰትሪ ለመገንባት ለሚያስቡ ሀገራት የተመቸ እንደሆነ ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል። ድርጅቱ በ10 ሀገራት ውስጥ ከ20 በላይ ፕሮጀክቶች ላይ እየተሳተፈ እንደሚገኝና ይህም ከፍተኛ እድገት እንደሆነም አክለዋል። አሁን ላይ ያሉ እና የወደፊት ፕሮጀክቶች የሰው አልባ አውሮፕላኖችን፣ በኢላማ የሚተኩሱ እና አነስተኛ የጦር መሳሪያዎችን ማምረት እና ብረት ለበስ መኪኖችን በጋራ መስራት ያካትታሉ ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ከሩሲያ የጦር መሳሪያ ላኪ ድርጅት ሮሶቦሮንኤክስፖርት ትዕዛዝ 50 በመቶው የመካከለኛው ምስራቅ እና የሰሜን አፍሪካ ሀገራት እንደሆነ የድርጅቱ ኃላፊ ተናገሩ
ከሩሲያ የጦር መሳሪያ ላኪ ድርጅት ሮሶቦሮንኤክስፖርት ትዕዛዝ 50 በመቶው የመካከለኛው ምስራቅ እና የሰሜን አፍሪካ ሀገራት እንደሆነ የድርጅቱ ኃላፊ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ከሩሲያ የጦር መሳሪያ ላኪ ድርጅት ሮሶቦሮንኤክስፖርት ትዕዛዝ 50 በመቶው የመካከለኛው ምስራቅ እና የሰሜን አፍሪካ ሀገራት እንደሆነ የድርጅቱ ኃላፊ ተናገሩ የሩሲያ መከላከያ ኮርፖሬሽን ሮስቴክ አካል የሆነው ሮሶቦሮንኤክስፖርት፤ በጦር መሳሪያዎች እና... 17.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-17T15:09+0300
2025-02-17T15:09+0300
2025-02-17T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ከሩሲያ የጦር መሳሪያ ላኪ ድርጅት ሮሶቦሮንኤክስፖርት ትዕዛዝ 50 በመቶው የመካከለኛው ምስራቅ እና የሰሜን አፍሪካ ሀገራት እንደሆነ የድርጅቱ ኃላፊ ተናገሩ
15:09 17.02.2025 (የተሻሻለ: 15:44 17.02.2025)
ሰብስክራይብ