የኤም23 አማፂያን በምሥራቅ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ ሁለተኛዋን ትልቅ ከተማ ቡካቩን መቆጣጠራቸውን አስታወቁ አማፂ ቡድኑ በትናንትናው እለት ባወጣው መግለጫ ነው ይህን ያስታወቀው። የአካባቢው አስተዳዳሪ አማፂያኑ ወደ ከተማው መግባታቸውን ያረጋገጡ ሲሆን፤ የመንግሥት ኃይሎች የከተማ ውጊያን ለማስቀረት ከከተማዋ ወጥተዋል ማለታቸውን ሚዲያ ዘግቧል። የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት የመንግሥት ኃይሎች ብካቩን መልሰው ተቆጣጥረዋል ሲል ቅዳሜ እለት አስታውቆ ነበር። የኤም23 አማፂያንን ግስጋሴ በመሸሽ በርካታ ቁጥር ያላቸው የደቡብ ኪቩ ነዋሪዎች ወደ ጎረቤት ሀገር ብሩንዲ መሰደዳቸውን ራዲኦ ኦካፒ ዘግቧል። በትንሹ 10 ሺህ ሰዎች ብሩንዲ መድረሳቸውን ዘገባው አክሏል። በማህበራዊ ትስስር ገፆች የተለቀቁ ምስሎች አማፂያኑ በደቡብ ኪቩ ዋና ከተማ ሲንቀሳቀሱ አሳይተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኤም23 አማፂያን በምሥራቅ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ ሁለተኛዋን ትልቅ ከተማ ቡካቩን መቆጣጠራቸውን አስታወቁ
የኤም23 አማፂያን በምሥራቅ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ ሁለተኛዋን ትልቅ ከተማ ቡካቩን መቆጣጠራቸውን አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የኤም23 አማፂያን በምሥራቅ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ ሁለተኛዋን ትልቅ ከተማ ቡካቩን መቆጣጠራቸውን አስታወቁ አማፂ ቡድኑ በትናንትናው እለት ባወጣው መግለጫ ነው ይህን ያስታወቀው። የአካባቢው አስተዳዳሪ አማፂያኑ ወደ ከተማው መግባታቸውን ያረጋገጡ... 17.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-17T14:04+0300
2025-02-17T14:04+0300
2025-02-17T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኤም23 አማፂያን በምሥራቅ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ ሁለተኛዋን ትልቅ ከተማ ቡካቩን መቆጣጠራቸውን አስታወቁ
14:04 17.02.2025 (የተሻሻለ: 14:44 17.02.2025)
ሰብስክራይብ