ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሩሲያ የኔቶ ስጋት ናት በሚለው ሀሳብ በጭራሽ እንደማይስማሙ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሩሲያ የኔቶ ስጋት ናት በሚለው ሀሳብ በጭራሽ እንደማይስማሙ ተናገሩ ፕሬዝዳንቱ ያነሷቸው ተጨማሪ ሀሳቦች፦ ⏺ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የዩክሬን ቀውስ በፍጥነት እንዲፈታ ሩሲያ ያላትን ፍላጎት እንደሚረዱ ገልፀዋል። ⏺ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር በሳዑዲ አረቢያ የሚኖራቸውን ስብሰባ አስመልክቶ፤ "ትክክለኛው ቀን አይታወቅም፤ ነገር ግን በጣም በቅርቡ ሊሆን ይችላል" ብለዋል። ⏺ ዘሌንስኪ በዩክሬን ግጭት አፈታት ሂደት ላይ እንደሚሳተፉ ተናግረዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0