በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ተጠናቀቀ

ሰብስክራይብ
በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ተጠናቀቀ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ የጉባዔውን መጠቀቅ ተከትሎ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በስብሰባው ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቅርበዋል። የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላሳዩት የእንግዳ አቀባበል፣ አክብሮት እና ትእግስትም አመስግነዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0