ኢትዮጵያ ከቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም የወጪ ምርት ከ1.

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ ከቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም የወጪ ምርት ከ1.16 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አገኘች በ2017 በጀት ዓመት ሰባት ወራት ውስጥ ከ233 ሺህ ቶን በላይ የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ተልኮ 1.16 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታውቋል። የቡና ምርት ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በመጠን ከ96 ሺህ 780 ቶን በላይ በገቢ ደግሞ ከ383 ሺህ 47 ሚሊየን ዶላር በላይ ጭማሪ እንዳለው ተገልጿል። ሳዑዲ አረቢያ፣ ጀርመን እና ቤልጅየም ከኢትዮጵያ ቡና በመግዛት ቀዳሚዎች ሀገራት መሆናቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0