sputnikviral | በቶክዮ ኤግዚቢሽን የቀረበውና በሰንሰለት ታስሮ ነፃ ለመሆን የሚታገል የሮቦት ውሻ መነጋገሪያ ሆኗል

ሰብስክራይብ
sputnikviral | በቶክዮ ኤግዚቢሽን የቀረበውና በሰንሰለት ታስሮ ነፃ ለመሆን የሚታገል የሮቦት ውሻ መነጋገሪያ ሆኗል የኤግዚቢሽኑ አቅራቢ ታካዩኪ ቶዶ ለየት ስላለው የፈጠራ ሥራው ማብራሪያ አላቀረበም። በድህረገፆች ላይ የሚቀረቡ አስተያየቶች ግን፤ ቴክኖሎጂ እና የሰው ሰራሽ አስተውህሎት የደቀኑትን ስጋት የሚተች ነው ብለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0