የአፍሪካ የባህል ቀን በሩሲያ በረዶ ሰባሪ መርከብ ላይ ተከበረ

ሰብስክራይብ
የአፍሪካ የባህል ቀን በሩሲያ በረዶ ሰባሪ መርከብ ላይ ተከበረ ፕሮግራሙ ሩሲያውያንን እና ከመላው ሩሲያ በተለይም የመርከቡ ማረፊያ በሆነው ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ የሚኖሩ የአፍሪካ ዲያስፖራ ተወካዮችን ያሰባሰበ ነበር። በፕሮግራሙ የተካተቱ ሁነቶች፦ ⏺ በአፍሪካ ታሪክ፣ ባህል እና ፍልስፍና ላይ ያተኮረ ሌክቸር፣⏺ በዚምባቡዌያዊቷ ዲዛይነር ይቮን ፓሜላ ሳውራምባ የቀረበ የፋሽን ትርዒት፣⏺ የአፍሪካ ዳንስ ማስተር ክላስ፣⏺ የሙዚቃ መሳሪያዎች ትምህርት፣⏺ በአፍሪካ ሼፎች የተዘጋጁ ምግቦችን መቅመስ፣⏺ የአፍሪካ የስጦታ እቃዎች በሽልማት መልክ የቀረቡበት ጥያቄ እና መልስ። ፕሮግራሙ በሴንት ፒተርስበርግ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ የተዘጋጀ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0