በማሊ ኪዳል ክልል አደገኛ ነው የተባለ የሽብር ቡድን መሪ ተገደለ ብኑ አግ ምባያራች እና ተከታዮቹ የካቲት 4 ቀን በቴሳሊት አየር ማረፊያ የስለላ ሙከራ በማድረግ እና በሲቭሎች ላይ ጥቃት በመፈፀም ሲታደኑ ቆይተዋል። በትክክለኛ የደህንነት መረጃ በተከናወነው ኦፕሬሽን ተጨማሪ ሶስት አሸባሪዎችም እንደተገደሉ የማሊ ጦር አስታውቋል። በኦፕሬሽኑ ወቅት የመረጃ መለዋወጫ መሳሪያዎች እና ተቀጣጣይ ፈንጂ ለመስራት የሚያገለግሉ የተለያዩ ንጥረ ነገሮች ተገኝተዋል። "በቴሳሊት አየር ማረፍያ ላይ ለመብረር በተደረገው ሙከራ ጥቅም ላይ የዋለውን መሳሪያ ፈልጎ በማግኘት ተደምስሷል" ሲል ጦሩ አክሎ ገልጿል። በአየር ማረፊያው አቅራቢያ የሚገኝ የጦር ሂሊኮፍተር ላይ ቅኝት ለማድረግ የሞከረውን የሰው አልባ አውሮፕላን ማጨናገፈ እንደተቻለ ቀደም ሲል ተገልጿል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በማሊ ኪዳል ክልል አደገኛ ነው የተባለ የሽብር ቡድን መሪ ተገደለ
በማሊ ኪዳል ክልል አደገኛ ነው የተባለ የሽብር ቡድን መሪ ተገደለ
Sputnik አፍሪካ
በማሊ ኪዳል ክልል አደገኛ ነው የተባለ የሽብር ቡድን መሪ ተገደለ ብኑ አግ ምባያራች እና ተከታዮቹ የካቲት 4 ቀን በቴሳሊት አየር ማረፊያ የስለላ ሙከራ በማድረግ እና በሲቭሎች ላይ ጥቃት በመፈፀም ሲታደኑ ቆይተዋል። በትክክለኛ የደህንነት መረጃ... 16.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-16T18:31+0300
2025-02-16T18:31+0300
2025-02-16T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий