በማሊ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ተንዶ ቢያንስ 48 ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ

ሰብስክራይብ
በማሊ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ተንዶ ቢያንስ 48 ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ አደጋው በቢላልኮቶ ህገወጥ የማዕድን ማውጫ ቦታ በትላንትናው እለት እንደተከሰተ ተገልጿል። የአካባቢው መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ከሆነ፤ አንድ ካተርፒላር ኤክስካቫተር ጉድጓድ ውስጥ ወርቅ ሲፈልጎ በነበሩ ሴቶች ላይ ወድቋል። ቀደም ሲል በቻይና ኩባንያ ስር ይተዳደር የነበረው እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘው የማዕድን ማውጫ የተተወ እንደሆነ ነው ዘገባዎች ያመላከቱት። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0