የኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ጦር የደቡብ ኪቩ ዋና ከተማን መልሶ ተቆጣጠረ ከዋዛሌንዶ ሚሊሻዎች ድጋፍ ያገኘው የኮንጎ ጦር ወደ ቡካቩ ከተማ መግባቱን፤ ቅዳሜ ዕለት በፀጥታ ሁኔታ ዙርያ በተደረገ ስብሰባ ላይ የፕሬዝዳንቱ ፅህፈት ቤት አስታውቋል። ኤም23 አማጺ ቡድን ቡካቩ ከተማን የካቲት 7 ቀን "ለአጭር ጊዜ" መቆጣጠር ችሎ እንደነበር፤ የፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤቱ ጨምሮ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ጦር የደቡብ ኪቩ ዋና ከተማን መልሶ ተቆጣጠረ
የኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ጦር የደቡብ ኪቩ ዋና ከተማን መልሶ ተቆጣጠረ
Sputnik አፍሪካ
የኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ጦር የደቡብ ኪቩ ዋና ከተማን መልሶ ተቆጣጠረ ከዋዛሌንዶ ሚሊሻዎች ድጋፍ ያገኘው የኮንጎ ጦር ወደ ቡካቩ ከተማ መግባቱን፤ ቅዳሜ ዕለት በፀጥታ ሁኔታ ዙርያ በተደረገ ስብሰባ ላይ የፕሬዝዳንቱ ፅህፈት ቤት አስታውቋል።... 16.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-16T14:48+0300
2025-02-16T14:48+0300
2025-02-16T15:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий