አፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ መቀመጫ እንድታገኝ ማድረግ አህጉሪቱ ላይ ለተፈፀመው ታሪካዊ በደል ትክክለኛ ምላሽ ነው ሲሉ የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዝዳንት ተናገሩየተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዝዳንት ፋሊሞን ያንግ አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ያላት ውክልና ዝቅተኛ ነው ብለዋል። የአፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እና ድምፅን በድምፅ የመሻር ስልጣን፤ የአፍሪካውያን የማካካሻ ፍትህ አካል እንዲሆን፤ የአፍሪካ ሕብረት ሲከራከር ቆይቷል። "እኔ እንደማስበው ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሁን ላይ የሰጠው ምላሽ ጥሩ ነው። በቅርቡ የመጪው ግዜ ውል ጸድቋል" ሲሉ የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ ስለ ኢትዮጵያ ሲናገሩም "ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቻርተር እምነት ከነበራቸው ሀገሮች አንዷ ናት። ኢትዮጵያ ከጠቅላላ ጉባዔው ጋር ያላት ግንኙነት በጣም ጥሩ ነው፤ ይበልጥ ጥሩ እየሆነም ይቀጥላል" ሲሉ አክለዋል ያለው የሀገር ውስጥ ሚዲያ ነው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ መቀመጫ እንድታገኝ ማድረግ አህጉሪቱ ላይ ለተፈፀመው ታሪካዊ በደል ትክክለኛ ምላሽ ነው ሲሉ የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
አፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ መቀመጫ እንድታገኝ ማድረግ አህጉሪቱ ላይ ለተፈፀመው ታሪካዊ በደል ትክክለኛ ምላሽ ነው ሲሉ የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ መቀመጫ እንድታገኝ ማድረግ አህጉሪቱ ላይ ለተፈፀመው ታሪካዊ በደል ትክክለኛ ምላሽ ነው ሲሉ የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዝዳንት ተናገሩየተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዝዳንት ፋሊሞን ያንግ አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ... 16.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-16T13:23+0300
2025-02-16T13:23+0300
2025-02-16T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ መቀመጫ እንድታገኝ ማድረግ አህጉሪቱ ላይ ለተፈፀመው ታሪካዊ በደል ትክክለኛ ምላሽ ነው ሲሉ የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
13:23 16.02.2025 (የተሻሻለ: 13:44 16.02.2025)
ሰብስክራይብ