ናይጄሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ በኢትዮጵያ ያላቸውን ኢንቨስትመንት እንደሚያስፋፉ እና አዳዲስ ኢንቨስተመንቶችን እንደሚጀምሩ አሳወቁ ባለሀብቱ ይህንን ያሳወቁት ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ብሩክ ታዬ ጋር የመግባቢያ ስምምነት በተፈራረሙበት ወቅት ነው። "ሁሌም በኢትዮጵያ በሚኖረኝ ጉብኝት ደስተኛ ነኝ ...በሀገሪቱ እየታዩ ያሉ ለውጦችን ሳይ ለተጨማሪ ኢንቨስትመንት ተነሳስቻለሁ" ሲሉ የዳንጎቴ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አሊኮ ዳንጎቴ ተናግረዋል። አዲሱ ማስፋፊያ በዓመት 2.5 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ የሚያመርተው የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ፤ አቅሙ በዓመት ወደ 5 ሚሊዮን ቶን እንዲጨምር ያደርጋል ሲሉ ስራ አስፈፃሚው ተናግረዋል።በተጨማሪም በኦሞ ኩራዝ የስኳር ኩባንያ ላይ ከፍተኛ ማስፋፊያ ለማድረግ ማቀዳቸውን ገልፀዋል። ሌላው አዲስ ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ የዩሪያ ማምረቻ ፋብሪካን መትከል ሲሆን፤ ይህም በሀገሪቱ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ከተፈጠረ በኋላ የታሰበ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ አስታውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ናይጄሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ በኢትዮጵያ ያላቸውን ኢንቨስትመንት እንደሚያስፋፉ እና አዳዲስ ኢንቨስተመንቶችን እንደሚጀምሩ አሳወቁ
ናይጄሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ በኢትዮጵያ ያላቸውን ኢንቨስትመንት እንደሚያስፋፉ እና አዳዲስ ኢንቨስተመንቶችን እንደሚጀምሩ አሳወቁ
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ በኢትዮጵያ ያላቸውን ኢንቨስትመንት እንደሚያስፋፉ እና አዳዲስ ኢንቨስተመንቶችን እንደሚጀምሩ አሳወቁ ባለሀብቱ ይህንን ያሳወቁት ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ብሩክ ታዬ ጋር የመግባቢያ... 16.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-16T12:19+0300
2025-02-16T12:19+0300
2025-02-16T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ናይጄሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ በኢትዮጵያ ያላቸውን ኢንቨስትመንት እንደሚያስፋፉ እና አዳዲስ ኢንቨስተመንቶችን እንደሚጀምሩ አሳወቁ
12:19 16.02.2025 (የተሻሻለ: 12:44 16.02.2025)
ሰብስክራይብ