ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ #38ኛውየአፍሪካሕብረትየመሪዎችጉባኤ ተሳታፊዎች የእራት ግብዣ አደረጉ

ሰብስክራይብ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ #38ኛውየአፍሪካሕብረትየመሪዎችጉባኤ ተሳታፊዎች የእራት ግብዣ አደረጉ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት በተካሄደው የእራት ግብዣ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ለተሰናባቹ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት እና ለምክትላቸው ሞኒክ ንሳንዛባጋንዋ የክብር ሽልማት አበርክተዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0