ሴኔጋል የመጀመሪያ ድፍድፍ ነዳጅ ምርቷን አጣራች"የአፍሪካ ነዳጅ ማጣሪያ ድርጅት አስተዳደር፤ የሴኔጋልን የመጀመሪያ ድፍድፍ ነዳጅ ውጤታማ በመሆነ መልኩ ማጣራቱን ስንገልፅ ኩራት ይሰማናል" ሲል እ.አ.አ 1961 ለሴኔጋል ገበያ የፔትሮሊየም ምርት እንዲያቀርብ የተቋቋመው ብሔራዊ የፔትሮሊየም ድርጅት በጋዜጣዊ መግለጫው አስታውቋል። ከዋና ከተማዋ ዳካር 100 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ምባዎ ዲስትሪክት ውስጥ የሚገኘው የድርጅቱ የነዳጅ ማጣሪያ፤ ከሳንጎማር የነዳጅ ስፍራ በቀን ከ650 ሺህ በርሜል በላይ ድፍድፍ የማጣራት አቅም ያለው ሲሆን 90 ሺህ ቶን ናፍጣ፣ ነጭ ጋዝ እና ቡቴን ጋዝ የመሳሰሉትን የነዳጅ አይነቶች ያመርታል። ምሥሉ ከሳንጎማር የነዳጅ ስፍራ ድፍድፍ ነዳጅ ሲራገፍ ያሳያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሴኔጋል የመጀመሪያ ድፍድፍ ነዳጅ ምርቷን አጣራች
ሴኔጋል የመጀመሪያ ድፍድፍ ነዳጅ ምርቷን አጣራች
Sputnik አፍሪካ
ሴኔጋል የመጀመሪያ ድፍድፍ ነዳጅ ምርቷን አጣራች"የአፍሪካ ነዳጅ ማጣሪያ ድርጅት አስተዳደር፤ የሴኔጋልን የመጀመሪያ ድፍድፍ ነዳጅ ውጤታማ በመሆነ መልኩ ማጣራቱን ስንገልፅ ኩራት ይሰማናል" ሲል እ.አ.አ 1961 ለሴኔጋል ገበያ የፔትሮሊየም ምርት... 15.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-15T18:27+0300
2025-02-15T18:27+0300
2025-02-15T18:45+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий