የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት አራት የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህር ቤቶችን ሊያስገነባ ነው

ሰብስክራይብ
የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት አራት የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህር ቤቶችን ሊያስገነባ ነው የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በአራት የክልል ከተሞች የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችለውን የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሟል። ስምምነቱን፤ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ኽሊፋ ቢን ዛይድ አል - ናህያን ፋውንዴሽን ዋና ዳይሬክተር ሙሀመድ ሐጂ አል - ኹሪ እንደፈረሙ የቀማዳዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በማህበራዊ ትስስር ገፁ አሳውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0