38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

ሰብስክራይብ
38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያን እና ለትውልደ አፍሪካውያን" በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው የመሪዎቹ ጉባኤ፤ ለሁለት ቀናት ሲቆይ የጉባኤው ተሳታፊዎች ወሳኝ በሆኑ ጉዳዩች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል። በዛሬው እለት መሪዎቹ የሕብረቱን ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር በምስጥራዊ የድምፅ አሰጣጥ ስረአት የሚመርጡ ይሆናል። ተመራጮቹ ድምፅ መስጠት ከሚችሉት 49 (ስድስቱ ሀገራት በተጣለባቸው ማእቀብ ምክንያት መምረጥ አይችሉም) አባላት ሀገራት የሁለት ሶስተኛውን ድምፅ ማግኘት ይኖርባቸዋል በማለት ሕብረቱ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ፅፏል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0