የአሜሪካ ፍርድ ቤት የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ያገደው የውጭ እርዳታ እንዲቀጥል ትእዛዝ አስተላለፈ

ሰብስክራይብ
የአሜሪካ ፍርድ ቤት የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ያገደው የውጭ እርዳታ እንዲቀጥል ትእዛዝ አስተላለፈ ፍርድ ቤቱ በውጭ እርዳታ ስርጭቱ ላይ ክልከላ እንዳይጣል እንዲሁም ለእርዳታው የተገቡ ውሎች እንዳይቋረጡ ወይም እንዳይታገዱ አዟል። በተጨማሪም መንግሥት እርዳታው እንዲቆም የወሰነው፤ የውጭ እርዳታ ፕሮግራሞቹን ውጤታማነት ለመገምገም ነው ብሏል። "ይሁን እንጂ ምላሽ ሰጪዎቹ እስካሁን ድረስ በኮንግረሱ የተመደበው የውጭ እርዳታ ሙሉ በሙሉ ለምን እንደተቋረጠ በቂ ማብራሪያ አልሰጡም...በሺዎች ከሚቆጠሩ የንግድ ድርጅቶች፣ ለትርፍ  ያልተቋቋሙ ድርጅቶች እና በሀገር ውስጥ ያሉ ድርጅቶች ጋር በተደረጉ ስምምነቶች ላይ ተማምነው በነበሩት ላይ ድንጋጤ እና ከፍተኛ ተፅዕኖ የፈጠረው ውሳኔ ፕሮግራሙን ለመገምገም ምክንያታዊ ቅድመ ሁኔታ መሆኑን አላስረዱም" ሲል ተነቧል ውሳኔው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0