የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኒውክለር መካካርን ለማርገብ ከቻይና እና ሩሲያ አመራሮች ጋር እንደሚገናኙ አስታወቁ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር በጋራ በሰጡት መግለጫ ላይ ባደረጉት ንግግር "ከቻይና ጋር እገናኛለሁ፤ ከሩሲያም ጋር እገናኛለሁ፤ ወታደራዊ መካካርን በተለይም ከኒውክሌር ጋር በተያያዘ ማርገብ የምንችልበትን መንገድ እንመለከታለን" ብለዋል። ቻይና የዩክሬኑ ግጭት እንዲቆም ወሳኝ ሚና መጫወት ትችላለች ሲሉም የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አክለዋል። "ቻይና በዓለም ላይ ወሳኝ ሚና ያላት ሀገር ናት ብዬ አስባለሁ። እኔ እንደማስበው የሩሲያ እና ዩክሬንን ጦርነት በማስቆም ልትረዳን ትችላለች" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኒውክለር መካካርን ለማርገብ ከቻይና እና ሩሲያ አመራሮች ጋር እንደሚገናኙ አስታወቁ
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኒውክለር መካካርን ለማርገብ ከቻይና እና ሩሲያ አመራሮች ጋር እንደሚገናኙ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኒውክለር መካካርን ለማርገብ ከቻይና እና ሩሲያ አመራሮች ጋር እንደሚገናኙ አስታወቁ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር በጋራ በሰጡት መግለጫ ላይ ባደረጉት ንግግር "ከቻይና ጋር... 14.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-14T14:22+0300
2025-02-14T14:22+0300
2025-02-14T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኒውክለር መካካርን ለማርገብ ከቻይና እና ሩሲያ አመራሮች ጋር እንደሚገናኙ አስታወቁ
14:22 14.02.2025 (የተሻሻለ: 14:44 14.02.2025)
ሰብስክራይብ