የ18 ዓመት ወጣት የአዲስ አበባ ነዋሪ አራት ሰዓታትን የፈጀ ነፃ የልብ ቀዶ ጥገና ተደረገላት

ሰብስክራይብ
የ18 ዓመት ወጣት የአዲስ አበባ ነዋሪ አራት ሰዓታትን የፈጀ ነፃ የልብ ቀዶ ጥገና ተደረገላት ቀዶ ጥገናውን ሂሊንግ ቫልቭስ ኢትዮጵያ የተሰኘ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት እንዳከናወነው ተገልጿል።  የሂሊንግ ቫልቭስ ኢትዮጵያ መስራች ዶክተር ፍቃዱ አግዋር፤ ነፃ የልብ ቀዶ ጥገናው አዲስ አበባ ለምትኖር የ18 ዓመት ወጣት እንደተደረገ እና አራት ሰዓታትን የፈጀ እንደነበር በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ገልፀዋል። ነፃ የልብ የቀዶ ጥገናው በገንዘብ ሲተመን ከ800 መቶ እስከ 900 ሺህ እንደሚያወጣም ጠቁመዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0