ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የንግድ መስመራቸውን የሚያስተዳድር ባለሥልጣን መሰረቱ ሁለቱ ጎረቤት ሀገራት በአስተዳደር ባለስልጣኑ ምስረታ ዙርያ በቴክኒክ ኮሚቴ ደረጃ ያካሄዱትን ውይይት እሮብ እለት አጠናቀዋል። በውይይቱም የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣንን ለመመስረት ተስማምተዋል። በሁለትዮሽ ረቂቅ የመመስረቻ ሰነድ ላይ የመከሩት ሁለቱ ሀገራት፤ ሂደቱ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ለፊርማ ዝግጁ እንዲሆን ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን፤ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ነው ያስታወቀው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የንግድ መስመራቸውን የሚያስተዳድር ባለሥልጣን መሰረቱ
ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የንግድ መስመራቸውን የሚያስተዳድር ባለሥልጣን መሰረቱ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የንግድ መስመራቸውን የሚያስተዳድር ባለሥልጣን መሰረቱ ሁለቱ ጎረቤት ሀገራት በአስተዳደር ባለስልጣኑ ምስረታ ዙርያ በቴክኒክ ኮሚቴ ደረጃ ያካሄዱትን ውይይት እሮብ እለት አጠናቀዋል። በውይይቱም የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አስተዳደር... 13.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-13T14:00+0300
2025-02-13T14:00+0300
2025-02-13T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий