ፑቲን እና ትራምፕ የሚገናኙበትን መንገድ በተመለከተ ረዳቶቻቸው በአስቸኳይ ስራ እንዲጀምሩ ትዕዛዝ መስጠታቸውን ክሬምሊን ገለጸ

ሰብስክራይብ
ፑቲን እና ትራምፕ የሚገናኙበትን መንገድ በተመለከተ ረዳቶቻቸው በአስቸኳይ ስራ እንዲጀምሩ ትዕዛዝ መስጠታቸውን ክሬምሊን ገለጸ የክረምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት፤ የፑቲን-ትራምፕ ስብሰባ ቦታ እና ጊዜ ዝግጅቱ ከተጠናቀቀ በኋላ የሚገለጽ ይሆናል። ፔስኮቭ አክለውም በፑቲን እና ትራምፕ ውይይት ወቅት የማዕቀብ ጉዳይ አልተነሳም ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0