ፈረንሳይ በ2025 ጦሯን ከሴኔጋል እንደምታስወጣ አረጋገጠች

ሰብስክራይብ
ፈረንሳይ በ2025 ጦሯን ከሴኔጋል እንደምታስወጣ አረጋገጠች "ሴኔጋል እና ፈረንሳይ፤ የፈረንሳይ ወታደሮች ከሴኔጋል የሚወጡበት እና በ2025 መገባደጃ ላይ ስፍራው የሚመለስበትን ሁኔታ የሚያመቻች የጋራ ኮሚሽን ለማቋቋም ወስነዋል። ሁለቱም ሀገራት የሁሉንም ወገኖች ስትራቴጂያዊ ጥቅም ግምት ውስጥ ያስገባ አዲስ የመከላከያ እና የደህንነት አጋርነት ለመፍጠር እቅድ ይዘዋል" ሲል የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ፈረንሳይ በየካቲት ወር መጀመሪያ ከሶስት የጦር ሰፈሮች ወታደሮቿን በማስወጣት ለሴኔጋል ጦር አስረክባለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0