ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች እሮብ እለት በተጀመረው 46ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በተካሄደ ምርጫ፤ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና ተመርጣለች። እንደ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጻ፤ ምርጫው ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሰላም እና ጸጥታ እንዲሁም እድገት ዙሪያ እያበረከተችው ላለው አስተዋጽኦ እውቅና የሚሰጥ ነው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0