የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ተሳታፊዎች የእራት ግብዣ አደረገ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ተሳታፊዎች የእራት ግብዣ አደረገ ተሳታፊዎቹ አዲስ በተመረቀው አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል የእራት ግብዣ ተደርጎላቸዋል። በእራት ግብዣው ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፤ ኢትዮጵያ ሰላማዊ፣ የተረጋጋች እና ራሷን የቻለች አፍሪካ እውን ለማድረግ የታለመው ርዕይ እንዲሳካ የምታደርገውን እንቅስቃሴ በቁርጠኝነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናግረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በኩላቸው የአፍሪካን ችግር በአፍሪካዊያን የመፍታት መርህን በመከተል ተቋማዊ  አቅምን ማጎልበት እና የግጭት መፍቻ ዘዴዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ገልጸዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0