ትራምፕ ከፑቲን ጋር ረዘም ያለ ውይይት ማካሄዳቸውን አስታወቁ

ሰብስክራይብ
ትራምፕ ከፑቲን ጋር ረዘም ያለ ውይይት ማካሄዳቸውን አስታወቁ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከሩሲያ መሪ ጋር ያደረጉት ውይይት በጣም ውጤታማ ነበር ብለዋል። በዩክሬን፣ በመካከለኛው ምስራቅ፣ በኢነርጂ እና በሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ተናግረዋል። በዩክሬን ያለውን ግጭት ማስቆም አስፈላጊ እንደሆነ መስማማታቸውንም ገልጸዋል። ወደፊት በሩሲያ እና አሜሪካ የሚያደርጉ ጉብኝቶችን ጨምሮ ኩፑቲን ጋር ተቀራርበን ለመስራት ተስማምተናል ሲሉም ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0