46ኛው የአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ ስብሰባው "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያን እና ለትውልደ አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሀሳብ ይካሄዳል። ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ ዲፕሎማቶች እና የአፍሪካ ሕብረት ተቋማት ኃላፊዎች በአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ። ለሁለት ቀናት የሚቆየው ጉባኤ በተለያዩ አህጉራዊ አጀንዳዎች ላይ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
46ኛው የአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
46ኛው የአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
46ኛው የአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ ስብሰባው "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያን እና ለትውልደ አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሀሳብ ይካሄዳል። ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ... 12.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-12T15:49+0300
2025-02-12T15:49+0300
2025-02-12T16:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
46ኛው የአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
15:49 12.02.2025 (የተሻሻለ: 16:14 12.02.2025)
ሰብስክራይብ