ሩሲያ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በብሪታንያ ቀርቦ የነበረውን ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ በማድረግ ለወሰደችው ጠንካራ አቋም፤ ሱዳን ትልቅ ዋጋ ትሰጠላች ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በብሪታንያ ቀርቦ የነበረውን ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ በማድረግ ለወሰደችው ጠንካራ አቋም፤ ሱዳን ትልቅ ዋጋ ትሰጠላች ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩ "ይህ የሩሲያ ፌደሬሽን አቋም የሱዳንን ሕዝብ፣ የመንግሥታችንን እና የሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ልብ የነካ ነው። የሱዳን ሕዝብ ፖርት ሱዳን በሚገኘው የሩሲያ ፌዴሬሽን ኤምባሲ አቅራቢያ ጎዳና ላይ በመውጣት ለዚህ አቋም ምስጋናውን እና የፈጠረበትን ስሜት ገልጿል" ብለዋል ዩሱፍ አህመድ አል ሻሪፍ። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0