ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መሙያ ጣቢያዎች በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ወደ ሥራ ገቡ ኢትዮቴሌኮም ወደ ሥራ ያስገባቸው ጣቢያዎች፤ እስከ 600 ኪሎ ዋት ድረስ ቻርጅ የማድረግ አቅም ያላቸው 8 እጅግ በጣም ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መሙያዎችን፣ እስከ 500 ኪሎ ዋት ድረስ ቻርጅ የማድረግ አቅም ያላቸው 12 በጣም ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መሙያዎችን እንዲሁም የድንገተኛ ባትሪ መሙያ ስማርት ምሰሶ ቻርጀሮችን ያካትታል። ዘመናዊው የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ በ1 ሰከንድ 1 ኪሎ ሜትር መጓዝ የሚያስችል ነው ተብሏል። እንደ ተሸከርካሪው አቅም በ15 ደቂቃ ውስጥ ሙሉ (100%) የኤሌክትሪክ ኃይል እንደሚሞላም ተገልጿል። የቻርጅ ጣቢያው ሰባቱንም ቀናት ለ24 ሰዓት አገልግሎት ይሰጣል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መሙያ ጣቢያዎች በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ወደ ሥራ ገቡ
ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መሙያ ጣቢያዎች በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ወደ ሥራ ገቡ
Sputnik አፍሪካ
ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መሙያ ጣቢያዎች በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ወደ ሥራ ገቡ ኢትዮቴሌኮም ወደ ሥራ ያስገባቸው ጣቢያዎች፤ እስከ 600 ኪሎ ዋት ድረስ ቻርጅ የማድረግ አቅም ያላቸው 8 እጅግ በጣም ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ... 12.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-12T13:06+0300
2025-02-12T13:06+0300
2025-02-12T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መሙያ ጣቢያዎች በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ወደ ሥራ ገቡ
13:06 12.02.2025 (የተሻሻለ: 13:44 12.02.2025)
ሰብስክራይብ