የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሱዳኑ አቻቸው አሊ ዩሱፍ አህመድ አል ሻሪፍ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሄዱ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሱዳኑ አቻቸው አሊ ዩሱፍ አህመድ አል ሻሪፍ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሄዱ የሱዳን ዲፕሎማሲ ኃላፊ አሊ ዩሱፍ አህመድ አል ሻሪፍ በሰርጌ ላቭሮቭ ግብዣ ለሶስት ቀናት ጉብኝት በሞስኮ ይገኛሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0