ትራምፕ የዩኤስኤ አይዲ ዋና ተቆጣጣሪን ከሥራ አሰናበቱ

ሰብስክራይብ
ትራምፕ የዩኤስኤ አይዲ ዋና ተቆጣጣሪን ከሥራ አሰናበቱ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት ኃላፊ፤ ፕሬዝዳንቱ እና አስተዳደራቸው በኤጀንሲው ላይ የወሰዱት እርምጃ የሚያስከትለውን አሉታዊ ውጤት የሚዘረዝር ሪፖርት ማውጣታቸውን ተከትሎ፤ ከትራምፕ የስንብት ደብዳቤ እንደደረሳቸው ኤንቢሲ ኒውስ ዘግቧል። ሰኞ እለት የወጣው ሪፖርት የሰራተኞች ቅነሳው የቁጥጥር እጥረት ሊያስከትል እንደሚችል በመግለፅ፤ ዩኤስኤ አይዲ “በአሜሪካ በአሸባሪነት ከተፈረጁ ድርጅቶች ጋር ግንኙነት ያላቸው አካላትን ወይም የግለሰቦችን ደመወዝ ባለማወቅ በገንዘብ እንዲደግፍ” ሊያደርገው ይችላል ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0