ሩሲያ በኢትዮጵያ ለሚገኘው የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል 50 ሚሊዮን ሩብል መደበች

ሰብስክራይብ
ሩሲያ በኢትዮጵያ ለሚገኘው የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል 50 ሚሊዮን ሩብል መደበች የሩሲያ የገንዘብ ሚኒስቴር ለህክምና መሳሪያዎች ግዢ የሚውለውን የገንዘብ ድጋፍ እንዲመድብ ኃላፊነት ተሰጥቶታል። በሩሲያ ጠቅላይ ሚኒስትር በተፈረመው መመሪያ መሰረት፤ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመሳሪያ አቅርቦት ችግሮችን በመፍታት እገዛ እንዲያደርግ ትዕዛዝ ደርሶታል። የሕክመና መሳሪያ ግዥው ሁለት ማደንዘዣ ማሽኖች፣ ሁለት ቬንትሌተሮች እና ሁለት ተንቀሳቃሽ የአልትራሳውንድ ማሽኖችን ያካትታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0