ግብፅ የእስራኤል እና የአሜሪካ ባለስልጣናት በጋዛ ሰርጥ ላይ የሰጡትን መግለጫ ውድቅ አድርጋለች ተባለ ካይሮ የትኛውም መፍትሄ የጋዛ ነዋሪዎች በመሬታቸው ላይ እንዲቆዩ ማስቻል አለበት ብላ ታምናለች ሲል አል-ቃሂራ የዜና አውታር ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዋሽንግተን ጋዛን መግዛት እንደማትፈልግ፤ ሆኖም ሰርጡን በቁጥጥሯ ሥር በማድረግ "በአግባቡ" እንደምታስተዳድር ማክሰኞ እለት ተናግረው ነበር። ባለፈው ሳምንት ጋዛን “ፍርስራሽ ቦታ” ሲሉ የገለጹት ትራምፕ፤ ዩናይትድ ስቴትስ መልሶ ግንባታውን "እንደምትረከብ" አስታውቀዋል። የጋዛ ሰርጥን ወደ “የመካከለኛው ምስራቅ የባህር ዳርቻ” ለመቀየር እና ፍልስጤማውያንን ግብፅ ወይም ዮርዳኖስ ወደመሳሰሉ ሀገራት በጅምላ ለማስፈር ማቀዳቸውንም ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ግብፅ የእስራኤል እና የአሜሪካ ባለስልጣናት በጋዛ ሰርጥ ላይ የሰጡትን መግለጫ ውድቅ አድርጋለች ተባለ
ግብፅ የእስራኤል እና የአሜሪካ ባለስልጣናት በጋዛ ሰርጥ ላይ የሰጡትን መግለጫ ውድቅ አድርጋለች ተባለ
Sputnik አፍሪካ
ግብፅ የእስራኤል እና የአሜሪካ ባለስልጣናት በጋዛ ሰርጥ ላይ የሰጡትን መግለጫ ውድቅ አድርጋለች ተባለ ካይሮ የትኛውም መፍትሄ የጋዛ ነዋሪዎች በመሬታቸው ላይ እንዲቆዩ ማስቻል አለበት ብላ ታምናለች ሲል አል-ቃሂራ የዜና አውታር ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል።... 12.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-12T10:52+0300
2025-02-12T10:52+0300
2025-02-12T11:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ግብፅ የእስራኤል እና የአሜሪካ ባለስልጣናት በጋዛ ሰርጥ ላይ የሰጡትን መግለጫ ውድቅ አድርጋለች ተባለ
10:52 12.02.2025 (የተሻሻለ: 11:04 12.02.2025)
ሰብስክራይብ