ኪዬቭ የቱርክ ስትሪም መሠረተ ልማት ላይ ጥቃት ላለማድረስ ቃል መግባቷን የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ኪዬቭ የቱርክ ስትሪም መሠረተ ልማት ላይ ጥቃት ላለማድረስ ቃል መግባቷን የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ ቃሉ ቡዳፔስት በኢነርጂ ደህንነት ዙሪያ ከአውሮፓ ኮሚሽን ያገኘቸው ዋስትና አካል ነው ሲሉ ፒተር ሲያርቶ ለአርአይኤ ኖቮስቲ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0