የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ያሴኖቮዬ መንደር ነፃ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ መግለጫ የተነሱ ተጨማሪ ነጥቦች፦ 🟠 የሩሲያ ጦር በቡድን ባደረሰው ጥቃት የዩክሬን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ እንቅስቃሴን የሚደግፉ የጋዝ እና የኢነርጂ ተቋማት፣ ወታደራዊ የአየር ማረፊያ መሠረተ ልማቶች፣ የድሮን ማከማቻ እና የዝግጅት ቦታዎችን አውድሟል። 🟠 የዩክሬን ጦር 1,160 የሚደርሱ ወታደሮችን ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ አጥቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ያሴኖቮዬ መንደር ነፃ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ያሴኖቮዬ መንደር ነፃ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ያሴኖቮዬ መንደር ነፃ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ መግለጫ የተነሱ ተጨማሪ ነጥቦች፦ 🟠 የሩሲያ ጦር በቡድን ባደረሰው ጥቃት የዩክሬን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ... 11.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-11T15:34+0300
2025-02-11T15:34+0300
2025-02-11T16:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ያሴኖቮዬ መንደር ነፃ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
15:34 11.02.2025 (የተሻሻለ: 16:14 11.02.2025)
ሰብስክራይብ