#sputnikviral | የቻይና ሁናን ግዛት ዋና ከተማ ቻንግሻ የእሳት አደጋ እና የነፍስ አድን ቡድን ባለ አራት እግር ሮቦት ወደ ስራ አስገባ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | የቻይና ሁናን ግዛት ዋና ከተማ ቻንግሻ የእሳት አደጋ እና የነፍስ አድን ቡድን ባለ አራት እግር ሮቦት ወደ ስራ አስገባ ሀንግዡ ውስጥ መቀመጫውን ባደረገው ዲፕ ሮቦቲክስ የተሰራው ኤክስ30 ሮቦት፤ ለሰው ልጆች አደገኛ በሆነ ከ-20 እስከ +55 ዲግሪ ሴሊሺየስ ሙቀት ውስጥ መስራት ይችላል። የሮቦት ውሻው ጎጂ ጋዞችን የሚለዩ ሴንሰሮች የተገጠሙለት ሲሆን 3D ቦታዎችን በመቃኘት እና በመለየት፤ ለእሳት አደጋ ሰራተኞች ትክክለኛ መረጃን በፍጥነት ማቅረብ ይችላል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0