ሃማስ ከእስራኤል ጋር የሚያደርገውን ቀጣይ የእስረኞች ልውውጥ አራዘመ

ሰብስክራይብ
ሃማስ ከእስራኤል ጋር የሚያደርገውን ቀጣይ የእስረኞች ልውውጥ አራዘመ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ ተጥሷል ሲልም አውግዟል። የእስራኤል ጦር ለየትኛውም ዓይነት ሁኔታ እንዲዘጋጅ ትዕዛዝ እንደተሰጠው የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0