ለ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚዎች መደበኛ ስብሰባ እና ለ38ኛው የመሪዎች ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ

ሰብስክራይብ
ለ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚዎች መደበኛ ስብሰባ እና ለ38ኛው የመሪዎች ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ እየገቡ ይገኛሉ። ሚኒስትሮቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአልጄሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ሊቢያ፣ ሶማሊያ፣ ሴኔጋል፣ ካሜሩን ፣ ብሩንዲ ፣ ናሚቢያ እና ደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ከገቡት የጉባኤው እንግዶች ይጠቀሳሉ። 46ኛው የአፍሪካ ህብረት የሥራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ የካቲት 5 እና 6 ይካሄዳል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0