በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሕጋዊ ውጤት ላይ በመመስረት ሰላምን መጠበቅ ቅድሚያ የሚሰጠው እና ሊሻር የማይገባው ተግባር ነው ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ ሰርጌ ላቭሮቭ የሩሲያ ዲፕሎማቶችን ቀን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር "በርካታ ታሪካዊ እውነታዎችን በዘፈቀደ በማማታት፣ አዲሱን የናዚ ስርዓት እና ጦረኝነትን በማስነሳት፣ ዓለም አቀፋዊ ምክክርና ትብብርን በመግታት ለበላይነት እና ለአዲሱ የቅኝ አገዛዝ ሲባል ሩሲያን እና ሌሎች ሀገራትን ለማፈን በክፉ ተመኚዎቻችን እና የግልፅ ጠላቶቻችን ጥረት ቢደረግም ይህ ክቡር ዓላማ እንደሚሳካ ምንም ጥርጥር የለውም" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሕጋዊ ውጤት ላይ በመመስረት ሰላምን መጠበቅ ቅድሚያ የሚሰጠው እና ሊሻር የማይገባው ተግባር ነው ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሕጋዊ ውጤት ላይ በመመስረት ሰላምን መጠበቅ ቅድሚያ የሚሰጠው እና ሊሻር የማይገባው ተግባር ነው ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሕጋዊ ውጤት ላይ በመመስረት ሰላምን መጠበቅ ቅድሚያ የሚሰጠው እና ሊሻር የማይገባው ተግባር ነው ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ ሰርጌ ላቭሮቭ የሩሲያ ዲፕሎማቶችን ቀን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር "በርካታ... 10.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-10T19:29+0300
2025-02-10T19:29+0300
2025-02-10T21:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሕጋዊ ውጤት ላይ በመመስረት ሰላምን መጠበቅ ቅድሚያ የሚሰጠው እና ሊሻር የማይገባው ተግባር ነው ሲሉ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ
19:29 10.02.2025 (የተሻሻለ: 21:44 10.02.2025)
ሰብስክራይብ