ሺ ጂንፒንግ ሩሲያን በግንቦት ወር መጀመሪያ ይጎበኛሉ ተባለ በቻይና የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ እንደተናገሩት የቻይናው ፕሬዝዳንት የናዚ ጀርመን ድል በተደረገበት 80ኛ ዓመት የድል በዓል ላይ እንዲገኙ ከቭላድሚር ፑቲን የቀረበላቸውን ግብዣ ተቀብለዋል። ሁለቱ የሀገር መሪዎች ለበዓሉ ከፍተኛ ዝግጅት እያደረጉ መሆናቸውን ክሬምሊን አስታውቋል። ዝግጅቱ ግንቦት 1 ቀን በሞስኮ ይከበራል። በዝግጅቱ ላይ እንደሚገኙ ካረጋገጡ የዓለም መሪዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦ የብራዚል ፕሬዝዳንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ፣ የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ፣ የሰርቢያ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ቩቺች የካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ካሲም-ጆማርት ቶካዬቭ፣ የፍልስጤም ፕሬዝዳንት ሞሐሙድ አባስ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሺ ጂንፒንግ ሩሲያን በግንቦት ወር መጀመሪያ ይጎበኛሉ ተባለ
ሺ ጂንፒንግ ሩሲያን በግንቦት ወር መጀመሪያ ይጎበኛሉ ተባለ
Sputnik አፍሪካ
ሺ ጂንፒንግ ሩሲያን በግንቦት ወር መጀመሪያ ይጎበኛሉ ተባለ በቻይና የሩሲያ አምባሳደር ለስፑትኒክ እንደተናገሩት የቻይናው ፕሬዝዳንት የናዚ ጀርመን ድል በተደረገበት 80ኛ ዓመት የድል በዓል ላይ እንዲገኙ ከቭላድሚር ፑቲን የቀረበላቸውን ግብዣ... 10.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-10T17:07+0300
2025-02-10T17:07+0300
2025-02-10T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий